Alula Solomon had interview with Radio SBS – Australia on current political issues covering Tigray, Ethiopia and Eritrea. Listen to the audio
Read More »Front-Page
Highest number of people displaced since World War II – Ethiopia tops list
Ethiopia has the highest number of new displacements globally, as new figures reveal over 70 million people are on the move worldwide – the highest number ever recorded. Read full report
Read More »‹‹በትግራይ ላይ የሚሠራው አንድነትን የሚበትን ነው›› ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት
… የትግራይ ሕዝብ በአዲሱ አስተዳደር ተስፋ ማጣቱን፣ የመገንጠል ሐሳብ ውስጥ መግባቱን እያባባሱ ካሉ አሠራሮች መካከል የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰሞኑን በትግራይ ክልል ላይ የመንገድ መሠረተ ልማት ተስፋፍቷል ማለቱና ይኼንኑ ተከትሎም የበጀት ቅነሳ ለማድረግ መነሳቱ፣ ከዚህ ቀደም ሲከሰቱ የነበሩ ጫናዎች ተደማምረው ሕዝቡ ለገባበት ተስፋ መቁረጥ አስተዋጽኦ ማድረጋቸውን … Read the full inerview
Read More »እውነት መንስኤውም ሆነ ሂደቱ ከብሄር/ማንነት ነፃ ነው?
በብኤኮ (METEC) ሃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ በሚዲያ (በመንግስትና ደጋፊዎቹ) ከፍተኛ ቅስቀሳ የተመራ የCharacter Assassination ከተከናወነ በሗላ (ይህ ነገር ከእስሩ በኋላም ተባብሶ ቀጥሏል) ባለጊዜው መንግስት ሰዎቹን ለማስመሰል ከየተጠሩበት ስብሰባ በማፈስ ማእከላዊ ከከተታቸው ወደ 9 ወራት ተቆጥረዋል። የዋና ዳይሬክተሩ አያያዝና አመጣጥ ሁሉም ያየው ነው።
Read More »Register for Tigrai Festival 2019
Click here to register for Tigrai Festival 2019
Read More »