Home / Front-Page (page 17)

Front-Page

እውነት መንስኤውም ሆነ ሂደቱ ከብሄር/ማንነት ነፃ ነው?

በብኤኮ (METEC) ሃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ በሚዲያ (በመንግስትና ደጋፊዎቹ) ከፍተኛ ቅስቀሳ የተመራ የCharacter Assassination ከተከናወነ በሗላ (ይህ ነገር ከእስሩ በኋላም ተባብሶ ቀጥሏል) ባለጊዜው መንግስት ሰዎቹን ለማስመሰል ከየተጠሩበት ስብሰባ በማፈስ ማእከላዊ ከከተታቸው ወደ 9 ወራት ተቆጥረዋል። የዋና ዳይሬክተሩ አያያዝና አመጣጥ ሁሉም ያየው ነው።

Read More »