በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከትግራይ ተወላጆች ማሕበር በሰሜን አሜሪካ የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከትግራይ ተወላጆች ማሕበር በሰሜን አሜሪካ የተሰጠ መግለጫ

በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘመናት ወደ ስልጣን የመጡ ስርዓቶች የስልጣን ዘመናቸውን ለማደላደል እና ለማራዘም የተለያዩ በደሎች እና ግፎች በህዝብ ላይ ፈጽመዋል። ዳግማዊ

Monthly Archives: December 2018

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከትግራይ ተወላጆች ማሕበር በሰሜን አሜሪካ የተሰጠ መግለጫ

በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘመናት ወደ ስልጣን የመጡ ስርዓቶች የስልጣን ዘመናቸውን ለማደላደል እና ለማራዘም የተለያዩ በደሎች እና ግፎች በህዝብ ላይ ፈጽመዋል። ዳግማዊ አጼ ምንሊክ ሀገር ለማቅናት እና ለማስገበር በሚል በብሔሮች ላይ አለ የማይባል ግፍ ፈጽመው ራስ ገዝ የነበሩ ግዛቶችን በመውረር እና በመደምሰስ ሀገር መስርተዋል። እሳቸውን ተከትሎ የመጣው ተቀጥያ ዘውዳዊው የንጉስ ሃይለስላሴ አገዛዝም “ስዩመ እግዜብሔር” በሚል መጠሪያ ስልጣን ከህዝብ ድምጽ ሳይኾን ራሱን ከመለኮታዊ ሀይል የተሰጠው አድርጎ በመቁጠር ሀገርን እና ህዝብን በጭቆና ረግጦ ገዝቷል።

ዶ/ር ደብረፅዮን – ኣብ ህዝባዊ ሰለማዊ ሰልፊ መቐለ

Tigrai Speaks!

Tigrai_Speaks: Our foreign friends, the grand demonstration going on in Mekelle city of Tigrai region is raising the following core points:  by Nahusenay Belay

በወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከ አቶ አስመላሽ ወ/ስላሴ የተዳረገው ቆይታ

Part 2: Video Part 2