ፓርቲዎች በቀጣይ ለሚያካሂዱት ውይይት እና ድርድር የየራሳቸውን ሃሳብ ይዘው ለመቅረብ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ እና 22 ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣይ ለሚያካሂዱት ውይይት እና ድርድር የአመራር ስርዓት፣ አደራዳሪ አካል እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ በ15 ቀናት ውስጥ የየራሳቸውን ሃሳብ ይዘው ለመቅረብ ተስማሙ። Read more

Leave a Reply