የጅግጅጋና አከባቢዋ ነዋሪዎች ግንቦት ሰባትና ኦነግን የመሰሉ አሸባሪ ቡድኖች ኢትዮጵያን ለማደፍረስ የሚፈፅሙትን ድርጊት በማውገዝ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጅግጅጋ እና አከባቢዋ ነዋሪዎች ግንቦት ሰባት እና ኦነግን የመሰሉ አሸባሪ ቡድኖች ኢትዮጵያን ለማደፍረስ የሚፈፅሙትን ድርጊት በማውገዝ ዛሬ ሰልፍ አካሄዱ።

በሰልፉ ላይ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች “የአገሪቱ ዴሞክራሲያዊ፣ ፌደራላዊ ስርዓት በትምክህት እና ጠባብ ሀይሎች ርካሽ ሴራ አይደፈርስም እንዲሁም በተለያዩ የአገሪቱ አከባቢዎች የሚካሄዱ ፀረ ህገ መንግስታዊ ድርጊቶችን እናወግዛለን” የሚሉ መፈክሮችን ይዘው ወጥተዋል። View Details

 

source: FBC

Leave a Reply