የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖር እና የመቻቻል እሴቶች ለማጎልበት ከፍተኛ ፋይዳ አለው – ጠ/ሚ ኃይለማርያም

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄሮች፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖር እና የመቻቻል እሴቶች ለማጎልበት ከፍተኛ ፋይዳ አለው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ። Read more

Leave a Reply