የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የውሃ ሚኒስትሮች የህዳሴውን ግድብ እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ፣ሱዳንና ግብጽ የውሃ፣መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስተሮች የህዳሴውን ግድብ እየጎበኙ ነው። የኢትዮጵያ ውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ፣ የሱዳኑ አቻቸው ሙአተዝ ሙሳ እና የግብጹ ውሃ ሃብትና መስኖ ሚኒስትሩ መሃመድ አብደል አቲ ናቸው በጉባ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እየጎበኙ ያሉት። Read the full report

Leave a Reply