የኢህአዴግ ቁርጠኝነት የሚጠይቁ የለውጥ እርምጃዎች

by Yemane Zeray – Mekelle, August 31, 2016:  ኢህአዴግ አሁን ያለውን የውስጥ ችግር ለመቅረፍ በትክክል ቁርጠኛ ከሆነ ራሱን ከመንግስት አስፈጸሚ አካል መነጠል፡ የፓርቲ ውስጠ ዴሞክራሲ ስርአት ማሻሻልና እንደ መንግስትም የፌደራል ስርአቱን አተገባበርንና የህግ የበላይነትን ማስፈን ጨምሮ የፖሊሲ ለውጦችና ማሻሻያዎች ማድረግ አለበት:: Read the full paper: Decisions-that-need-EPRDF-will

Leave a Reply