የአዋሽ ኮምቦልቻ ወልዲያ ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ግንባታ 57 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዋሽ ኮምቦልቻ ወልዲያ ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ግንባታ 57 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ።

ኮርፖሬሽኑ የፕሮጀክቱን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የመስክ ምልከታ አካሂዷል። Read the whole story

Leave a Reply