የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለተጨማሪ አራት ወራት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም ወስኗል። Read more

Leave a Reply