የአማራና ትግራይ የህዝብ ለህዝብ የምክክር መድረክ ተካሂዷል

በሰሜን ጎንደር ዞን፣ በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ ከተማ ላይ የአማራና ትግራይ የህዝብ ለህዝብ የምክክር መድረክ ተካሂዷል።
የሰሜን ጎንደር ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት እንደገለጸው ሁለቱም ሁዝቦች በተባበረ ክንዳችን የትምክህትና ጠባብ ሃይሎችን በመፋለም የተጀመረውን የህዳሴ ጉዞ ዳር እናደርሳለን ሲሉ ገልጸዋል። See more pictures

Leave a Reply