የትግራይ ማኅበረሰብ ህዝባዊ ስብሰባ በቦስተን ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል

By Mahteme Fiseha (PhD), Boston, Massachusetts:

በስብሰባው የተገኘው በቦስተንና አካባቢዋ የሚኖረው የትግራይ ተወላጆች ማኅበረሰብ ሲሆን ዓላማውም እንደወትሮው የህዝባችንና የሃገራችን ልማት፣ ድህንነትና ከዲሞክራስያዊው ስርዓት ጋር የተያያዘው የመልካም አስተዳደር ጉዳይን የተመለከተ ነበር። Read the complete article

Leave a Reply