የሽብር ተግባር ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ሥር ውለዋል የተባሉ ወታደሮችና ግለሰቦች ክስ ተመሠረተባቸው

የአገር መከላከያ ሠራዊትን በመክዳት የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅን በመተላለፍ፣ የሽብር ተግባር ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ሥር ውለዋል የተባሉ ወታደሮችና ግለሰቦች ክስ ተመሠረተባቸው፡፡

ተከሳሾቹ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና የአርበኞች ግንቦት ሰባት አባል መሆናቸውን የሚገልጸው የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ክስ፣ ወደ ኤርትራ በመሄድ የድርጅቶቹን ወታደራዊና ፖለቲካዊ ሥልጠና መውሰዳቸውን ያስረዳል፡፡ Read more

Leave a Reply