የሰማእታት ሳምንት የብሄሮች ብሄረሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ነው

የኦሮምያ አባገዳዎች፣ የአማራ አገር ሽማግሌዎች፣ ደቡብ ብሄሮችና ብሄረሰቦች የአዲስ አበባ ተወካዮች የትግራይ የትግል ቦታዎችን በታላቅ የመታደስ መንፈስ እየተዘዋወሩ በመመልከት ላይ ሲሆኑ የቀጥታ ሚዲያ ስርጭት እንደሚሸፈን በሚጠበቀውና ሰኔ 15 በሃውልቲ ሰማእታት ስር የአበባ ጉንጉን ያስቀምጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ Read the full report

Leave a Reply