የራያ ጉዳይ የማንነት ወይስ የመልካም አስተዳደር ችግር?

“ራያ” የሚለው ቃል አመጣጡ በግልፅ ባይታወቅም በአፈ-ታሪክ ደረጃ የተለያየ ትርጉም ይሰጠዋል። አንዳንዶቹ “ራያ” የሚለው ቃል የትግርኛ ቃል ሲሆን ከደጋው ራያ የሚኖሩ ሰዎች በክረምት ጊዜ ሜዳው ሲያዩት በጣም ጫካ፣ ለምለም እና እጅግ ደስ የሚል ስለነበረ “ረአያ” (በአማርኛ እያት) ሲሉ ቀስ በቀስ “ረአያ” ወደ “ራያ” ተለወጠ ይላሉ። ሌላ ከዚህ ጋር በተያያዘ በደጋው አከባቢ ላይ የነበሩ መሳፍንቶች ቦታው በጣም ለምለምና ምቹ ነው ሲባሉ ይቺን ቦታ መቼ ነው የሚናያት (መኣዚ የና “ንርእያ”) አሉ ይባላል። ከዛም “ንርእያ” የሚል ቃል በሂደት ወደ “ራያ” እንደተቀየረ ይነገራል። Read the full article

Leave a Reply