በጎንደር ከተማ በተፈጠረው ረብሻ በማስመልከት ከትግራይ ተወላጆች ማሕበር በሰሜን አሜሪካ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

ሰሞኑን በሰሜናዊው የሀገራችን ክፍል በጎንደር ከተማ በተፈጠረው ሁከት እና ረብሻ በሰው ህይወት እና ንብረት ጉዳት በመድረሱ በእጅጉ አዝነናል። የፌደራል እና የክልል መንግስታቶች እንዲሁም የጎንደር ከተማ አስተዳደር በወሰዱት የተቀናጀ እርምጃ ሁከቱን ለመቆጣጠር ያደረጉት ስራም አስተውለናል። ቀጣይ እና ውጤታማ እንዲኾን የፌደራል እና የክልሉ መንግስታቶች የህዝባችን ሰላም ለማስፈን አበርትተው እንዲሰሩ ጥሪያችን እናቀርባለን። Read the rest of the press statement

Leave a Reply