በቅርቡ በጎንደር ከተማና አከባቢዋ በተከሰተዉ አዉዳሚ ሁከት አስመክቶ የተሰጠ መግለጫ

by The Executive Committee of Union of Tigrians in Europe: የትግራይ ህዝብ ከጥንት ጀምሮ ለኢትዮጵያ አገራችን ሰላም፣ ልማትና ብልጽግና የከፈለው ከባድ ዉለታ ለማንም ያልተደበቀ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ይህ እውነታ ጋሃድ ሆኖ እያለ በጥላቻ መንፈስ የሚዋዥቁ የኢትዮጵያ ጠላቶች በሚነዙት የጥላቻ ፕሮፖጋንዳና አስተባባሪነት በዚህ የዋህ፣ ሰዉ አክባሪ፣ ኩሩና ታጋሽ የትግራይ ህዝብ ለዓመታት ሲጠነሰስ የቆዬ ጥላቻ በቅርቡ በጎንደርና አከባቢዋ በሂወቱና ንብረቱ አሳፋሪና አሳዛኝ የሆነ ከባድ የጥፋት ድርጊት ሲያከናወን ለመመልከት በቅተናል። Read the rest of the statement

Leave a Reply